1 year ago
482 Views

finished apartment at kazanchis Ayat realestate

Real Estate
Apartments
2QF8+HH9, Addis Ababa, Ethiopia
17,690,000 Br
Bedrooms: 2
Bathrooms: 2
91m²
1
Air conditioning
Balcony
Broadband Internet
Dishwasher
Fireplace
Garden
Hot Tub
Security system
Washer

አያቶች ነን” 
   
  ካሳንቺስ ላይ 
📍 በመሀል ካዛንቺስ ኢ.ሲ.ኤ እና  ኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል ፊትለፊት

መሰረታዊ አገልግሎት ሁሉ የተሟላለት
1.የመኪናማቆሚያ
2.የከርሰምድርውሃ
3.ጀነሬተር
4.ጋርቤጅሹት
 5.ሊፍት
6.የውሃ ታንከር ፣ የደህንነት ካሜራ፣ ሎቢ፣ የገበያ አዳራሽ የመሳሰሉት 

90% ጥንቅቅ ብለው ያለቁ አፓርታማ ቤቶችን
ለሽያጭ ማቅረባችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው 

 ሆቴል ስታንዳርድ አፓርታማ ቤቶች
በከፍተኛ ጥራት ፣ በድንቅ ዲዛይን የተሰሩ ለዘመናዊ አኗኗር ሆነ ለኢንቨስትመንት በጣም በጣም አዋጭ የሆኑ ቅንጡ ቤቶችን መተው ይጎብኙ ይመስክሩ
 

◇ ከ ባለ ስቱዲዮ እስከ ሶስት መኝታ አፓርታማ ቤቶችን በተለያየ የካሬ አማራጭ

🛏 ስቱዲዮ (Deluxe Studio)
47 ካሬ እና 52 ካሬ

🛏 ባለ አንድ መኝታ (Delux & Executive Suite)
67 ካሬ ፣ 72 ካሬ ፣ 91 ካሬ እና 94 ካሬ

🛏 ባለ ሁለት መኝታ (Executive suite)
125 ካሬ ፣130 ካሬ እና 168 ካሬ

🛌 ባለ ሶስት መኝታ (Presidential)
202 ካሬ

 ቅድመ ክፍያ : 50%
100% ለሚከፍሉ – የ10% ቅናሽ .

    በመሃል አዲስ አበባ ፣ የብዙ ኢንተርናሽናል ተቋማት እና ሆቴሎች መገኛ ፣ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ መሰብሰቢያ ፣ የከተማዋ እምብርት
  እጅግ አዋጭ ኢንቨስትመንት!!
ውስን ቤቶች ነው እና ያሉን መኖርያ ብቻ ሳይሆን ዳጎስ ያለገቢ የሚያስገኝልዎን አትራፊ ንብረት በቅድመ ክፍያ 50% ሳይዘገዩ የግልዎ ያድርጉ
 

 በውጭ ለምትኖሩ ትውልደ ኢትዮጲያውያን እና ኤርትራውያን ካሉበት ሆነው አልያም አገር ቤት ባሉ ተወካይ መግዛት ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ  ይደውሉ ፣ ይምጡ ይጎብኙን።

Buy Now Pay Later
Price *
Interest Rate *
Period (months)
Down Payment
Br
Monthly Payment -
Total Interest -
Total Payments -
Nahom Nigatu
Member since: 1 year
User is offline
See all ads
919 * * * * * * * * *
Add to favorites
Add to compare
Share on Facebook
Share on Twitter
Report abuse
zerzir - Copyrights 2024. All rights reserved.
amአማርኛ