1 year ago
526 Views

Ayat realestate

Real Estate
Apartments
2RMV+4PP, Addis Ababa, Ethiopia
14,636,000 Br
Bedrooms: 3
Bathrooms: 3
115m²
2
Administrative support
Air conditioning
Balcony
Furnished
Garden
Kitchen
Laundry
Lift
Security system
WiFi

#

📌 በሲኤምሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ  እየተገነባ ያለውን በኢትዮጵያ ትልቁን የመኖርያ መንደር ይቀላቀሉ፤

📌 ይህ እድል ሊጠናቀቅ በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶች ብቻ ቀሩት!!!

#ከሳሊተ ምህረት ወደ ሲኤምሲ በሚወስደው መንገድ ላይ 135,000 ካሬ ላይ ያረፈ፤

📌 ከ40%-100% ቅድመ ክፍያ ሲከፍሉ፤ ከ8 መቶ ሺ – 4 ሚሊዮን 7 መቶ ሺህ ብር ቅናሽ ያገኛሉ፤

📌 የቤቱን 40% እስከ 30 አመት ለአያት ከፍለው የሚጨርሱበትን የዱቤ አማራጭም አዘጋጅተናል፤

👉ባለ 3 መኝታ ከ 107 ካሬ – 138 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ ቪላ ስታንደርድ 145 ካሬ G+1 አፓርትመንቶች

🔆 ሳይታችንን ልዩ የሚያደርገው🔆
👉 በኢትዮጵያ ትልቁ የመኖርያ መንደር፤
👉 6,500 ካሬ ላይ ያረፈ መናፈሻ፤
👉 G+1 የልጆች Kinder Garden አብሮ የሚሰራለት፤
👉 ሁሉም ህንፃዎች ዘመናዊ ሊፍቶች እና አውቶማታክ ጀነሬተር የተገጠመላቸው፤
👉 እያንዳንዱ ህንፃ ለፓርኪንግ የሚውሉ ሶስት እና አራት ወለል የተዘጋጀለት፤
👉 የከርሰ ምድር ውሀ የወጣለት፤
👉 የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ጋርቤጅ ሹተር ያላቸው፤
👉 የከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች የሚያማክሉት፤
👉 የባንክ፣ የኢንሹራንስ፣ የሆቴል እና ሬስቶራንት፣ የሱፐርማርኬት፣ የአንስተኛ ክሊኒኮች፣ የልጆች መጫወቻዎች፣ የሲኒማ፣ የጂም እና የመሳሳሰሉትን አገልግሎቶች ከግቢው ሳይወጡ በቅርበት ማግኘት መቻልዎ።

ለተጨማሪ መረጃና የሳይት ጉብኝት ይደውሉን 

አያትን የሰማ ትርፋማ

Buy Now Pay Later
Price *
Interest Rate *
Period (months)
Down Payment
Br
Monthly Payment -
Total Interest -
Total Payments -
Nahom Nigatu
Member since: 1 year
User is offline
See all ads
919 * * * * * * * * *
Add to favorites
Add to compare
Share on Facebook
Share on Twitter
Report abuse
zerzir - Copyrights 2024. All rights reserved.
amአማርኛ