2 years ago
295 Views

new hope apartment

Real Estate
Apartments
Nifas Silk Lafto, Addis Ababa
9,589,572 Br
Bedrooms: 3
Bathrooms: 2
164m²

ኒው ሆፕ ሪል-ስቴት
? በ ጀርመን አደባባይ የሚገኘውን የተንጣለለ 15,000 ካሬ ላይ ያረፈውን መንደራችንን 3ኛ ዙር ሽያጭ ጀምረናል።
◎ ባለ 2 (146ካሬ) እና ባለ 3 መኝታ (164ካሬ)
◎ ሰላማዊ፣ዘመናዊ እና ሰፊ የመኖሪያ አካባቢ ፈጥረንሎታል።
◎ ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ
◎ የመገበያያ ማዕከላት፣የሰውነት ማጎልመሻ ስፍራዎች(ጂምናዝየም)፣ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ባንኮች፣አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን ሁሉም በቅርብ ርቀት ውስጥ የሚገኙበት? ?♀️??⛪️
◎ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ??።
◎ በየቀኑ ዋጋው የተሻለ ትርፍ ያለው ?
◎ ግንባታው በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ
◎ የቀደሙትን በማስረከብ ላይ ነን።
◎ ዋጋችን እጅግ ተመጣጣኝ ።
◎ በወለል (በፍሎር) 4 ቤቶች ብቻ ያሉት
◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት
◎ በ20% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ???
◈◉ በግቢያችን የሚገኙ አገልግሎቶች ◉◈
☞ 2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፊ ሊፍቶች
☞ ዋና ፣ የሰውነት ፣ ማጎልበቻ (ጂም)፣ እስፓ ፣ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆች።
☞ የመሮጫ ትራክ ፣ የኳስ እና ቅርጫት መጫወቻ
☞ ትልቅ የጋራ አረንጓዴ ስፍራ እና መዋኛ ገንዳ
☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞ ምቹ እና በቂ 15,000 ካሬ 2 ምድር የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
◎ የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ?⏰

Buy Now Pay Later
Price *
Interest Rate *
Period (months)
Down Payment
Br
Monthly Payment -
Total Interest -
Total Payments -
zerzir
Member since: 3 years
User is offline
See all ads
098 * * * * * * * * *
Add to favorites
Add to compare
Share on Facebook
Share on Twitter
Report abuse
zerzir - Copyrights 2024. All rights reserved.
amአማርኛ