ግራውንድ ፎቅ ሰፊ ሳሎን እና 1 የእንግዳ መኝታ
1ኛ ፎቅ 4መኝታ
2ተኛ ፎቅ ሰፊ master bed room እና የልጆች including በሁለት በኩል ቨረንዳ
ሁሉም ክፍሎች መፀዳጃ አላቸው
ኪችን ሳሎን ትልቅ ኪችን አለ ሰርቪስ ውስጥም አለ (2)
ፓርኪንግ 3 መኪና ያቆመል
ሙሉ ግቢው 210 ቤቱ ከ 145- 150 ሜትር ስኴር ላይ አርፏል
CMC ሰን ሻይን ጀርባ
200 ሜ ከዋና መንገድ
ዋጋ….55 ሚሊዬን ድርድር አለው።
Commission 2%