የ 60/40 የዱቤ አካፋፈል 15% ውል ሲፈረም 16% ሁለተኛ ክፍያ 23% ሶስተኛ ክፍያ 2% አራተኛ ክፍያ 2% አምስተኛ ክፍያ 2% ስድስተኛ ክፍያ ይሆንና ቤትዎን ተረክበው እየኖሩበት ቀሪውን 40% በ 30 አመት ጊዜ ውስጥ በ9.5 ወለድ የሚከፍልት።