በአለምገና የሚገኝ 500 ካሬ ላይ ያረፈ ባለ 8 ከፈል G+1 ቤት ከ 4 መጸዳጃ ጋር። ቤቱ ፎቶው ላይ እንደመትመለከቱት ያላለቀ ቤት ነው፣ ፊኒሺንግ ይቀረዋል። ለበለጠ መረጃ ይደወሉ።