Apartment
➡️ሰሚት ካምብሪጅ ትምህርት ቤት አከባቢ።
Summit (around Cambridge School sefer) አፓርታማ ሽያጭ
✔በወለል 2 ቤት ብቻ።
✔ለያንዳንዱ ቤት ካርታ የወጣላቸው ናቸው።
✔ቤዝመንት የመኪና ማቆምያ (basement parking ) ያለው።
✔ሊፍት ያለው።
✔የመጨረሻው ወለል 280m2 Terrace አለው።
?የማስረከብያ ጊዜ 3ወር( semi finished)
➡️ዋጋ:በካሬ $1,100 Or 58,107 ብር
3መኝታ 177 ካሬ=10,285,000 ብር
80% ቅድመ ክፍያ=8,228,000 ብር