G+1 የአያት አካባቢ በጥሩ ሁኔታ የተሰራ ቅንጡ መኖሪያ ቤት አስቸኳይ ሽያጭ ነው። የግቢው ስፋት 305 ካሬ እስከ 4 መኪና የሚያቆም 6 መኝታ ክፍል የየራሳቸው ባኞ ቤት ከነገንዳው ያለው ሰፊ ሳሎን ከነ ኦኘን ኪችን ለመኖሪያ ምቹ ሰፈር ከዋናው አስፓልት 50ሜ የሚርቅ። ዋጋው 45 ሚሊዮን ብር