የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቦታ አያት መሪ በላ 2መኝታ በዘመናዊ መልኩ የተሠራ የተመቻቸ መኪና ማቆሚያ ያለው ለመኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ 82 ካሬ ሜትር 100 % የተከፈለ ካርታ የያዘ ምንም አይነት እዳ የሌለው ሊፍት እየተገጠመ ያለው 8ኛ ፎቅ አስፋልት ዳር ላይ መሸጫ ዋጋ 4,800,000 ሺህ ብር ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን