ዘመናዊ አፓርታማ በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘን ለገበያ መጥተናል ፅድት ብሎ የተሰራ 72 ካሬሜትር ኦፕን ኪችን ሁለት መኝታ ክፍል ሁለት ባኞ ቤት በመሃል ፊጋ ለትራንስፖርት፣ለትምህርት ቤት፣ለጤና ተቋማት እና ሃይማኖት ተቋሟት ቅርብ የሆነ ለልጆች በጣም ምቹ